Sudan: The country’s army launched artillery and airstrikes in the capital of Khartoum on Thursday in its biggest operation ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
የሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ዛሬ ሐሙስ በአየር እና በመድፍ ጥቃቶች መናወጧን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የአይን አማኞች እና ወታደራዊ ምንጮችን ጠቅሶ ዘገበ፡፡ የጦር ሠራዊቱ የፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ይዞታዎችን የደበደበ ሲሆን በርካታ ነዋሪዎች እንደገለጡት ግጭቱ ሌሊት ላይ ነው የጀመረው፡፡ የዛሬው ጥቃት የጦር ኃይሉ በዋና ...